ኢትዮጵያ በጥረቷ ያገኘችው ታላቁ ጉባኤ ምን ጥቅሞችን ይዞ ይመጣል?
ኢትዮጵያ በጥረቷ ያገኘችው ታላቁ ጉባኤ ምን ጥቅሞችን ይዞ ይመጣል? ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት የሚካሄደውን 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ ታስተናግዳለች። ዛሬ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ የዘመናችን ትልቁ ፈተና ነው። የአየር ንብረት ለውጡን ለመቋቋም 198 ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥላ ሥር ኾነው በየዓመቱ እየመከሩ ይገኛሉ። የዘንድሮው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ31) በቱርክ አንታሊያ እየተካሄደ ይገኛል። ኢትዮጵያ…
Read the full story at amharamassmedia ↗