የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር

HAHUJOBSneutral2026-11-11 10:36:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር #e_receipt_software_technology_plc #business #Addis_Ababa በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በየቀኑ ለብዙ አዳዲስና ነባር ደንበኞች በስልክ በመደወል አገልግሎቶችንና ምርቶችን ማስተዋወቅ - የድርጅቱን አገልግሎቶች ፍላጎት ላላቸው ደንበኞች ማስተዋወቅ፣ የደንበኞችን ትኩረት መሳብ እና ጥሪዎችን ወደ ሽያጭ/ውል መለወጥ - የሚገቡ ጥሪዎችን በወቅቱ መመለስ፣ ለደንበኞች ጥያቄዎች ግልጽ፣ ትሁት እና ሙያዊ በሆነ መንገድ ምላሽ መስጠት - የደንበኞችን ቅሬታዎች መለየት፣ መፍትሔ መስጠት ወይም ውስብስብ ችግሮችን ለሚመለከተው ክፍል ማስተላለፍ - ከደንበኞች ጋር የተደረጉ ውይይቶችን፣ የጥሪ ውጤቶችን እና የሽያጭ መረጃዎችን በሲስተሙ (CRM…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]