በኢትዮጵያ በየዓመቱ 18ሺ ሰዎች ትምባሆን በመጠቀም ህይወታቸውን ያጣሉ
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 18ሺ ሰዎች ትምባሆን በመጠቀም ህይወታቸውን ያጣሉ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ17ሺ እስከ 18ሺ የሚደርሱ ሰዎች ትምባሆን በመጠቀማቸው የተነሳ ህይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በባለስልጣኑ የናርኮቲክ እና ሳይኮትሮፒክ እንዲሁም የትምባሆ ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ወ/ሮ ብፅአት ሽመልስ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት እንደ ሀገር በ2016 አ/ም ላይ የተጠናው ጥናት የአጫሾች ቁጥር 5 በመቶ መድረሱን አመላክቷል። እ.አ.አ በ2024 ላይ በተደረገ ጥናትም የአጫሾች ቁጥር 4.5 በመቶ መድረሱ ተረጋግጧል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው የትምባሆ ተጠቃሚነት ሁኔታ እንዴት ይታያል ብለን ላነሳንላቸው ጥያቄ ከቀደሙት አመታት ጋር ሲነፃፀር በተለይም አዋጅ ቁጥር 1112 ከወጣ በሓላ የተወሰኑ መሻሻሎች…
Read the full story at zena24now ↗