የቱርክዬ መንግሥትና ሕዝብ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል፣ እንዲሁም ድርድሩን ለምትመራው አውስትራሊያ የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
የቱርክዬ መንግሥትና ሕዝብ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል፣ እንዲሁም ድርድሩን ለምትመራው አውስትራሊያ የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት እርምጃ፤ የዜጎችን የእለት ተእለት ኑሮ ለማሻሻል፣ የመቋቋም አቅምን ለማጠናከር እና የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ዘላቂ ለማድረግ እጅግ ወሳኝ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲያችን አካል ነው። በመደመር ፍልስፍናችን እየተመራን፣ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብራችን እስካሁን ከ56 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን መትከል የቻልን ሲሆን፣ በተመሳሳይ መልኩ የታዳሽ ኃይል ልማትን፣ ዘላቂ የከተማ ግንባታን እና የአየር ንብረት ተስማሚ መፍትሄዎችን በስፋት እያሳደግን እንገኛለን። አሁን ላይ ከቃል ኪዳን ባለፈ ወደ ፈጣን ተግባራዊ እርምጃዎች መሸጋገር ይኖርብናል፤ ይህም በቀላሉ ሊገኝ በሚችል የአየር ንብረት ፋይናንስ፣ ይበልጥ ጠንካራ በሆኑ የቅድመ…
Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗