የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትርን ከሥልጣን ለማንሳት የቀረበው ሃሳብ ውድቅ ሆነ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-11 11:06:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትርን ከሥልጣን ለማንሳት የቀረበው ሃሳብ ውድቅ ሆነ❗️ 🇺🇸 የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴት ያለ ኮንግረስ ፈቃድ ኢራን ላይ ጦርነት አውጀዋል በሚል ከሥልጣን ለማንሳት የቀረበው ሃሳብ በተወካዮች ምክር ቤት ውድቅ ተደርጓል። ምክር ቤቱ ለጊዜው በኬንታኪው የሪፐብሊካን የኮንግረስ አባል ቶማስ ማሲ መከላከያ ሚኒስትሩን ከሥልጣን ለማንሳት የቀረበውን የክስ ሃሳብ ውድቅ አድርጎታል። የምክር ቤቱ አባላትም ክሱ ወደ ቋሚ ኮሚቴው እንዲመራ የወሰኑ ሲሆን፥ ሄግሴት ክሱን በተመለከተ ባደረጉት ንግግር የቀረበባቸውን ክስ “አስቂኝ ተንኮል” እና “ሴራ” ሲሉ አጣጥለውታል። የኬንታኪው ተወካይ ብቸኛው ሪፐብሊካን በመሆን ሚኒስትሩ ከሥልጣን እንዲነሱ ሃሳብ ያቀረቡ ሲሆን፥ እቅዳቸውም 211 ለ 204 በሆነ ድምፅ ለጊዜው ሳይሳካ ቀርቷል። እቅዱ በአጋማሽ ዘመን ምርጫው…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]