''ይህ የቆየ ትውስታ ጉዞዬ ምን ያህል ርቀት እንዳስጓዘኝ ያስታውሰኛል'' - ኢብራሂም ትራኦሬ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-11 10:57:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

''ይህ የቆየ ትውስታ ጉዞዬ ምን ያህል ርቀት እንዳስጓዘኝ ያስታውሰኛል'' - ኢብራሂም ትራኦሬ‼️ ሁልጊዜም በወታደራዊ ዩኒፎርማቸው የሚታወቁት የቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ፣ የሲቪል ልብስ ለብሰው የሚታዩበትን የቆየ ፎቶግራፍ በማጋራት የብዙዎችን ትኩረት ስበዋል። ፕሬዝዳንቱ ማክሰኞ፣ ትኔንት በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ላይ ባጋሩት በዚህ ምስል፣ ከተለመደው ወታደራዊ ገጽታቸው ፍጹም በተለየ መልኩ የታዩ ሲሆን፣ ከፎቶግራፉ ጋር አያይዘውም ስለ ሕይወት ጉዟቸው የሚያወሳ መልዕክት አስተላልፈዋል። ​ፕሬዝዳንት ትራኦሬ ይህን የቆየ ትውስታቸውን ሲያጋሩ፣ እስካሁን የመጡበትን ፈታኝ ምዕራፍና የሕይወት ውጣ ውረድ ወደ ኋላ መለስ ብለው አስታውሰዋል። «ይህ የቆየ ትውስታ ጉዞዬ ምን ያህል ርቀት እንዳስጓዘኝ ያስታውሰኛል» ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ ያለፉበት መንገድ ቀላል እንዳልነበረና…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]