ግብፃዊቷ ጋዜጠኛ ሊና አታላህ ሊያጋጥማት የሚችለው የእስራት ፍርድ ዓለም አቀፍ ተቃውሞን አስነሳ

ZENA24NOWneutral2026-11-11 11:06:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፃዊቷ ጋዜጠኛ ሊና አታላህ ሊያጋጥማት የሚችለው የእስራት ፍርድ ዓለም አቀፍ ተቃውሞን አስነሳ የገለልተኛው ​የዜና ተቋም ማዳ ማስር መሪ የሆነችው ግብፃዊቷ ጋዜጠኛ ሊና አታላህ፤ ያለ ፈቃድ በመንቀሳቀስ እና ሀሰተኛ ዜናን በማሰራጨት ክስ ረቡዕ ዕለት በድጋሚ በወንጀል ችሎት ፊት እንደምትቀርብ ተገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማክሰኞ ዕለት በግብፅ፣ በፕሬስ ነፃነት ላይ እያደገ የመጣውን ጥቃት ኮንኗል። አታላህ ቀደም ሲል እ.አ.አ በ2024 በሌለችበት የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባት ነበር።ዓለም አቀፍ ተቃውሞን ባስነሳው በዚህ ችሎት ጋዜጠኛዋ የእስራት ፍርድ ሊጠብቃት እንደሚችል ተነግሯል። ​አታላህ ከሌላ ተመሳሳይ ክስ ጋር በተያያዘ በችኮላ ከተካሄደ የወንጀል ችሎት በኋላ ከእስር በተፈታችበት ባለፈው ወር ነበር በሌለችበት በተላለፈባት የፍርድ ውሳኔ ላይ መረጃ የደረሳት።…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]