“በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት አሻግረን እያየን የደኅንነት ዋስትና አጥተን መኖር የለብንም”
“በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት አሻግረን እያየን የደኅንነት ዋስትና አጥተን መኖር የለብንም” ባሕር ኃይል ለአንድ ሀገር ብሔራዊ ደኅንነት፣ ብሔራዊ ጥቅም እና ኢኮኖሚያዊ እድገት መሠረታዊ ነገር ነው። ኢትዮጵያም ቀደም ባሉት በርካታ ዓመታት ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ገናና የባሕር ኃይል የነበራት ባለ ታሪክ ሀገር ናት። ይህም ከባሕር በር ባለቤትነቷ ጋር የተሳሰረ ነው። ነገር ግን በቀደመው ሥርዓት በተሠራው ሴራ ምክንያት የባሕር በሯን እንድታጣ፤ የባሕር ኃይሏም…
Read the full story at amharamassmedia ↗