“መላውን ዓለም ለCOP32 ጉባኤ ምድረ ቀደምት ሀገር በኾነችው ኢትዮጵያ ለመቀበል ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“መላውን ዓለም ለCOP32 ጉባኤ ምድረ ቀደምት ሀገር በኾነችው ኢትዮጵያ ለመቀበል ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቱርክዬ መንግሥት እና ሕዝብ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል፣ ድርድሩን ለምትመራው አውስትራሊያ የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ብለዋል። ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት እርምጃ፤ የዜጎችን የእለት ተእለት ኑሮ ለማሻሻል፣ የመቋቋም አቅምን ለማጠናከር እና የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ዘላቂ ለማድረግ እጅግ ወሳኝ የኾነ የኢኮኖሚ ፖሊሲያችን አካል ነው። በመደመር…
Read the full story at amharamassmedia ↗