ከቃል ኪዳኖች ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም መሸጋገር አስፈላጊ ነው።
ከቃል ኪዳኖች ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም መሸጋገር አስፈላጊ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዝዳንት ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከCOP31 ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ የድርድር ቡድን (AGN) ሊቀመንበር አንትዊ–ቦአሲያኮ አሞአ ( ዶ.ር) ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ለአፍሪካ ሀገራት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣሚያ፣ የአየር ንብረት ፋይናንስ፣ ፍትሐዊ ሽግግር እና ትግበራ ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። ታዳጊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗