🇪🇹ኢትዮጵያ የማይነጥፍ አቅም እንዳላት ያሳየችበት የዳካሩ ድል❗️
🇪🇹ኢትዮጵያ የማይነጥፍ አቅም እንዳላት ያሳየችበት የዳካሩ ድል❗️ 🇪🇹🥇ኢትዮጵያ በዳካር የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ከዓለም አንደኛ በመሆን ማጠናቀቋ የተተኪ ትውልድ ታላቅ አቅምን አመላካች ሆኖ ተቆጥርዋል። 🥇🇪🇹 በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የ2026 የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ የወጣት አትሌቶች ልዑካን የዓለም አትሌቲክስ የሜዳሊያ ሰንጠረዥን በአንደኝነት በመምራት አጠናቀዋል፡፡ 🥇🇪🇹ቡድኑ 5 የወርቅ እና 3 የብር በድምሩ 8 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ውድድሩን በበላይነት ደምድሟል፡፡
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗