ከኔታንያሁ ጋር በመመሳሰላቸው ንግዳቸው የተቀዛቀዘው የቴህራን ነጋዴ::

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-11 11:37:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከኔታንያሁ ጋር በመመሳሰላቸው ንግዳቸው የተቀዛቀዘው የቴህራን ነጋዴ:: በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን የደረቅ ፍራፍሬ፣ ለውዝና ጣፋጭ ምግቦችን በመሸጥ የሚደዳደሩ አንድ ነጋዴ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር ባላቸው ከፍተኛ የፊት ገጽታ እና የፀጉር አቆራረጥ መመሳሰል ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ የብዙዎችን ትኩረት ስበዋል። በከተማዋ በሚገኘው የንግድ ሱቃቸው ውስጥ የተቀረጸ የቪዲዮ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ በስፋት ከተሰራጨ በኋላ፣ የነጋዴው ገጽታ ከእስራኤሉ መሪ ጋር መመሳሰል የብዙዎችን አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል። ይሁን እንጂ ነገሩ ከቀልድ እና ከተገረሞ ያለፈ ተፅዕኖ በንግድ እንቅስቃሴያቸው ላይ ማሳደሩ ተገልጿል። አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በመመሳሰሉ ምክንያት ብቻ ሰዎች ከሱቁ እቃ እንዳይገዙ የማቀብ (ቦይኮት) ጥሪ ማስተላፏቸውን ተከትሎ፣ የነጋዴው…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]