የሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ
የሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ #hukaeb_trading_plc #business #Addis_Ababa በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ ዘርፍ በዲፕሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሊሆኑ የሚችሉ የቤት እና የሱቅ ገዢዎችን እንዲሁም ተከራዮችን መለየት፣ ማነጋገር እና ማስተናገድ - ለደንበኞች የፕሮጀክቶችን ማብራሪያ (Presentation) መስጠት እና የቦታ/የቤት ጉብኝት (Site Viewings) ማካሄድ - በኔትወርክ፣ በሪፈራል እና በዲጂታል/ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች አዳዲስ ደንበኞችን (Leads) ማፍራት - የሽያጭ ስምምነቶችን በድርጅቱ መመሪያ መሠረት መደራደር እና መዘጋታቸውን (Closing deals) ማረጋገጥ - ከደንበኞች እና ከንብረት ባለቤቶች ጋር የረጅም ጊዜ ጠንካራ ግንኙነት…
Read the full story at hahujobs ↗