የሪል እስቴት ሽያጭ ሱፐርቫይዘር

HAHUJOBSneutral2026-11-11 11:34:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሪል እስቴት ሽያጭ ሱፐርቫይዘር #hukaeb_trading_plc #business #Addis_Ababa በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሽያጭ ቡድኑን ዕለታዊ እንቅስቃሴ መምራት፣ ማስተባበር እና መከታተል - የሽያጭ አፈጻጸም ግቦችን በማቀድ ከቡድኑ አባላት ጋር ተቀናጅቶ ማሳካት - ለሽያጭ ባለሙያዎች አስፈላጊውን ሥልጠና፣ ድጋፍ እና ሞቲቬሽን መስጠት - ከፍተኛ ገዢ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞችን (VIP Clients) ማስተናገድ እና የሽያጭ ድርድሮችን መምራት - አዳዲስ የገበያ እና የሽያጭ ስትራቴጂዎችን በመቀየስ በኔትወርክ እና በዲጂታል መንገድ ደንበኞችን ማፍራት - የሽያጭ ሂደቶችን፣ የደንበኞች አስተያየት እና የገበያ ውድድር ሁኔታዎችን በመተንተን…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]