በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ የሆነችው ወጣት መታጠቢያ ቤት ህይወቷ አለፎ ተገኘ

ZENA24NOWneutral2026-11-11 11:35:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ የሆነችው ወጣት መታጠቢያ ቤት ህይወቷ አለፎ ተገኘ 👉በያዝነው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ተመራቂ ነበረችም ተብሏል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሚድዋይፈሪ ነርስ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የሆነችው መሰረት አበራ በመታጠቢያ ቤት ህይወቷ አልፎ መገኘቱን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መንግስቱ ቱሉ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ የማህበረሰብ አባላት ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ፣ ጥርጣሬ እና ጥልቅ ሀዘን መፈጠሩ ተገለጸ።አስከሬኗ በከተማዋ ፖሊስ አባላት በኩል ወደ ሆስፒታል ተወስዶ አስፈላጊው የፎረንሲክ ምርመራ ከተከናወነለት በኋላ፣ ስርዓተ ቀብሯ ትላንትና በትውልድ ስፍራዋ በጀልዱ ቤተሰቦቿና ተማሪዎች በተገኙበት ተፈጽሟል። ተማሪዋ በቤተሰብ እንዲሁም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]