በኢትዮጵያ በልጆች ላይ ያልታከመ የቶንሲል ህመም ለከፋ የልብ በር ጉዳት እየዳረገ መሆኑ ተጠቆመ
በኢትዮጵያ በልጆች ላይ ያልታከመ የቶንሲል ህመም ለከፋ የልብ በር ጉዳት እየዳረገ መሆኑ ተጠቆመ የቶንሲል ህመም ከልብ ጋር ተያይዞ በሚከሰትበት ወቅት ካልታከመ ወደ ልብ በር መጎዳት ሊያመራ እንደሚችል የልብ ቀዶ ህክምና ሀኪም ዶክተር ፈቀደ አጉዋር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል:: በአደጉ ሀገራት ላይ ይህ የልብ ህመም መቀነሱ ቢገለጽም፣ በኢትዮጵያ ገጠራማ ክፍሎች በተለይም ከባህላዊ ህክምናዎች ጋር ተያይዞ በስፋት እንደሚስተዋል ተመላክቷል። ህጻናት ሲወለዱ በልባቸው ውስጥ ክፍተት ሊኖር እንደሚችል የተናገሩት ዶክተር ፈቀደ፣ የልብ ህመም ችግሮች በቶሎ ህክምና ካልተደረገላቸው ለህይወት አስጊ የሆኑና የብዙ ሚሊዮን ብር ወጪን የሚጠይቁ ከባድ ችግሮችን እንደሚያስከትሉ ጠቁመዋል። በኢትዮጵያ የልብ ቀዶ ጥገና አገልግሎትን ለማስፋፋት እና በዘርፋ ያለውን ችግር ለመቀነስ ከሚመለከተው አካል ጋር…
Read the full story at addis_news ↗