ሁለቱ አመራሮች‼
ሁለቱ አመራሮች‼ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር አስተባባሪ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) ከሰሞኑ ደሴ ተገኝተው የወሎ ቀጠናን የስራ እንቅስቃሴን ሲገመግሙ ነበር። 📌ወሎ ቀጠና በተይ ከመሬት ጋር ተያይዞ እየተፈፀመ ያለ ያልተገባ ምዝበራ በአስቸኳይ እንድታረም ውጤቱም እንድገለፅ በጥብቅ የተገመገመበት ሂደት የሚያስመሰግንና ሊቀጥል የሚገባው ጉዳይ ነው።እርምጃዎች ይጠበቃሉ።በቀጣይ ዝርዝሮቹ ይቀርባሉ። 📌ሌላው ሁለቱም ከፍተኛ አመራሮች በዚህ ግምገማቸው የዘነጉት የገራዶ መነሃሪያ ጉዳይ ነው። ሁለቱም ከ7,ወራት በፊት ባለፈው ግንቦት የገራዶ መነሃሪያን የምረቃ ሪቫንን ቆርጠዋል።በምስል ተያይዟል። ስለምናከብራቸው:የህዝብ አገልጋይ ስለሆኑ :ኃላፊነት ስላለባቸው እንጠይቃለን:- 📌የመረቃችሁት መነሃሪያ ስራ…
Read the full story at wasulife ↗