‎የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት ለመሠብሠብ ኮምባይነሮች ተሠማርተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 12:44:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት ለመሠብሠብ ኮምባይነሮች ተሠማርተዋል። በአማራ ክልል የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና መሰል ችግሮች እንዳይበላሹ እና የድኅረ ምርት ብክነትን ለመቀነስ በኮምባይነር የታገዘ ተግባር እየተከናወነ ነው። ‎በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የክልሉ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ምርት እንዳይባክን ዘመናዊ መሣሪያዎች ላይ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ‎በአሁኑ ወቅት በምሥራቅ እና በምዕራብ ጎጃም፣ በምዕራብ ጎንደር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]