ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 12:52:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል–ታኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል–ታኒ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል። ውይይታችን የረጅም ጊዜ ግንኙነታችንን ይበልጥ ለማጠናከር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]