የረጅም ጊዜ አብሮ የመሥራት ግንኙነትን ማስቀጠል ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 15:01:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የረጅም ጊዜ አብሮ የመሥራት ግንኙነትን ማስቀጠል ይገባል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዝዳንት ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከኤዥያ ኢንፍራስትራክቸር ኢንቨስትመንት ባንክ(AIIB) ፕሬዝዳንት ዞ ጂያይ ጋር የአጋርነት ሥራዎችን ለማስቀጠል ያለመ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። ከአሁን በፊት ተጀምሮ የነበረው የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ፋይናንስ ለማድረግ የነበረውን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]