የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ለትውልድ እየተሸጋገረ መኾኑ የታየበት የዳካሩ የታዳጊዎች ድል!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 15:10:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ለትውልድ እየተሸጋገረ መኾኑ የታየበት የዳካሩ የታዳጊዎች ድል! 4ኛው የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በሴኔጋል አስተናጋጅነት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በውድድሩ በአትሌቲክስ፣ በውሹ፣ በወርልድ ቴኳዋንዶ፣ በብስክሌት እና በውኃ ስፖርቶች የተሳተፈችው ኢትዮጵያ በአትሌቲክሱ ዘርፍ አዲስ ታሪክ የጻፈችበትን እና ተስፋ የሰነቀችበትን አስደናቂ ድል በታዳጊ ስፖርተኞቿ አስመዝግባለች። በአትሌቲክስ ውድድር 5 የወርቅ እና 3 የብር ሜዳሊያዎችን በድምሩ 8 ሜዳሊያዎችን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]