ካርድ በእጅዎ የለም? አያሳስብዎ!
ካርድ በእጅዎ የለም? አያሳስብዎ! በHIBIR ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ያለ ካርድ ማውጣት ይችላሉ! የሕብረት ባንክ ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ያለ ካርድ ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብዎን በቀላሉ ወጪ ማድረግ ይችላሉ። እንዴት ካሉ፦ ☑️ ከሕብረት ባንክ የሞባይል መተግበሪያ ውስጥ “Cardless Withdrawal” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ የሒሳብ ቁጥርዎን በመምረጥ እና የሚያወጡትን የገንዘብ መጠን በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ T-PIN ያስገቡ። በስልክዎ የ6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በSMS ይደርስዎታል። ☑️ በመቀጠል በሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽን ላይ “ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይጫኑ ከዚያም “በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ መቀበል” የሚለውን ይምረጡ፤ ☑️ በስልክዎ የተላከውን የቫውቸር ኮድ በማስገባት “Confirm” የሚለውን ይጫኑ፤ ☑️…
Read the full story at tikvahethiopia ↗