በአየር ንብረት ውሳኔዎች ላይ የተግባር ፈጣንነት እና ግልጽ የፋይናንስ ዋስትና ሊኖር ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-11 15:18:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአየር ንብረት ውሳኔዎች ላይ የተግባር ፈጣንነት እና ግልጽ የፋይናንስ ዋስትና ሊኖር ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራት ለአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርጉት ድጋፍ እና የሚገቡት የፋይናንስ ቃል ኪዳን ግልጽ፣ አስቀድሞ የሚታወቅ እና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር የፋይናንስ ድጋፎች "ምን ያህል? እስከ መቼ? በምን ዓይነት መመዘኛ?" ለሚሉት ሦስት ዋና ጥያቄዎች ግልጽ ምላሽ መስጠት አለባቸው ብለዋል

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]