ያልተጠበቀ‼
ያልተጠበቀ‼ በቴህራን አደባባይ የታየው ያልተጠበቀ የሴቶች ወታደራዊ እንቅስቃሴ ዓለምን እያነጋገረ ነው‼ በአሜሪካ እና ኢራን መካከል ያለው ውጥረት ባለበት ወቅት፣ በቴህራን አዛዲ አደባባይ የታጣቂ ሴቶች ድርጊት መገናኛ ብዙኃንን ቀልብ ስቧል። አውቶማቲክ ጠመንጃ ያነገቡ ኢራናውያን ሴቶች ከህንፃዎች በገመድ በመውረድ ያሳዩት ልዩ የውጊያ ስልት አነጋጋሪ ሆኗል።Via Menehariya ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗