ስለወገብ ህመም ግንዛቤ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጀምሮ መሰጠት አለበት ተባለ
ስለወገብ ህመም ግንዛቤ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጀምሮ መሰጠት አለበት ተባለ የወገብ በህመም አሁን ላይ በጣም የተለመደ ሆኗል፡፡ ነገር ግን ህመሙ በጣም የተለመደ መሆኑ ተገልፃል፡፡ ስለ ወገብ ህመም ከታች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምሮ ግንዛቤው ሊሰጥ እንደሚገባ ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የመገጣጠሚያ ቅየራና የተለያዩ ከፍተኛ አደጋዎች ሰብስፔሻሊስት ዶ/ር ኤፍሬም ገብረ ሀና ናቸው፡፡ ሰዎች ለጀርባቸው ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው እንዲሁም ደግሞ ለጀርባ ህመም የሚደረግ ቅድመ ጥንቃቄዎችን አለማወቅ እና በቤት ውስጥ በቀላሉ ምን መደረግ እንዳለበት ግንዛቤው የለም ብለዋል፡፡ ሰዎች ከባድ ነገሮችን ማድረግ ከፍታእ ና ቁልቁለት ቦታዎችን መውጣት እየቻሉ አይደለም ፡፡ በተለይ ደግሞ ሴቶች ከወሊድ በኻላ ይሄ ነገር በብዛት ያጋጥማቸዋል፡፡ አብዛኛው የጀርባ ህመም…
Read the full story at zena24now ↗