ትዕግሥት አሰፋ አመቱን ምርጥ አራተኛ አትሌት ሆና ጨርሳለች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 15:44:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትዕግሥት አሰፋ አመቱን ምርጥ አራተኛ አትሌት ሆና ጨርሳለች። የአለም አትሌቲክስ የአመቱን ምርጦች ይፋ ሲያደርግ ትዕግሥት አሰፋ አራተኛ ሆናለች። በአመቱ ከተደረጉ ሰባት ሜጀር ማራቶን መካከል ሁለቱን በአስደናቂ ሁኔታ ለንደንና በርሊን ላይ ማሸነፍ የቻለችው ትዕግስት በተሰጣት ድምጽ መሰረት አራተኛ ሆናለች። በሌላ በኩል ለ2026 የሴቶች የአለም ምርጥ ሽልማት የመጨረሻ ሶስት… https://www.ameco.et/sport/6842/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]