" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች
" በዐይናችን እያየነው ነው ሁለተኛው ሰው ቆሞ የሞተው " - የዐይን እማኞች በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ አስተዳደር የተከሰተው የሁለት ሰዎች አሟሟት በአከባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ዘንድ እንግዳ ክስተት ሆኗል። ቲክቫህ ኢትዮጵያም ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተመልክቶ ስለሁኔታው የዐይን እማኞችንና የከተማ አስተዳደሩን ፖሊስ አነጋግሯል። በስፍራው የነበሩ የዐይን እማኝ ነዋሪዎች ምን አሉ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የአረቅጥ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለፁት፣ ሟች አቶ መክብብ ገብሬ በአረቅጥ ከተማው 01 ቀበሌ " ጤና " ተብሎ በሚጠራዉ መንደር ነዋሪ ሲሆኑ ለበካታ የአከባቢው ነዋሪዎች የከርሰ ምድር ውሃ በመቆፈር ይታወቃሉ። ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ/ም በከተማው " ደጬ " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ አንድ ረዳት ይዘው በአንድ ግለሰብ ጓሮ የዘወትር…
Read the full story at tikvahethiopia ↗