አዲስ አበባ ገብቷል‼️
አዲስ አበባ ገብቷል‼️ በፋኖ ትግል ውስጥ ትልቅ አመራር የነበረው በተለይም የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ በመሆን ለብዙ ጊዜ ትግሉን ሲመራ የቆየው ማርሸት ፀሀዩ ትናንት ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም 10:00 አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሎ ትናንት በሄሊኮፕተር አዲስ አበባ መግባቱ ተረጋግጧል። ማርሸት ከትግል አጋራቹ ጋር ባለመስማማት በቅርቡ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞበት በድብቅ ቦታ ህክምና ሲደረግለት ነበር የቆየው። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗