የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ከዓመታዊ ጠቅላላ ገቢያቸው ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድደው ደንብ በሥራ ላይ ውሏል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-11 20:36:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ከዓመታዊ ጠቅላላ ገቢያቸው ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድደው ደንብ በሥራ ላይ ውሏል። • በደንቡ ድንጋጌ መሰረት ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ ከ50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በላይ ገቢ የሚያገኝ ማንኛውም ግለሰብ ግብር የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውና እንደገና የተሻሻለው የፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 597/2019 ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓም ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል። ደንቡ በዲጂታል ይዘት ፈጠራ (Digital Content Creation) ስራ ላይ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ተቋማት ዝርዝር የታክስ ማዕቀፍ፣ የታክስ መጣኔ፣ የምዝገባና የሂሳብ አያያዝ ግዴታዎችን በተመለከተ ዝርዝር ድንጋጌዎችን ያካተተ ነው። ደንቡ ባካተተው አዲስ ትርጓሜ መሰረት አንድ ሰው የዲጂታል ይዘት እንዲፈጥር፣ እንዲጭን፣ እንዲያትም፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]