“ውሳኔያችን በ10 ደቂቃ ቢዘገይ ኖሮ፣ ሁላችንንም ዛሬ በሕይወት አታዩንም ነበር” ራጄንድራ ዳዋዲ (ርዕሰ መምህር)
“ውሳኔያችን በ10 ደቂቃ ቢዘገይ ኖሮ፣ ሁላችንንም ዛሬ በሕይወት አታዩንም ነበር” ራጄንድራ ዳዋዲ (ርዕሰ መምህር) በኔፓል ኑዋኮት በሚገኝ ትምህርት ቤት፣ ርዕሰ መምህር ራጄንድራ ዳዋዲ ባደረጉት ቅጽበታዊ ውሳኔ የ900 ተማሪዎችን ህይወት ከአሰቃቂ የጎርፍ አደጋ አትርፈዋል። ከጧቱ 3፡10 ላይ አደጋው እየመጣ መሆኑን እንደተረዱ፣ ሰከንድ ሳይወላውሉ ተማሪዎቹ በፍጥነት ወደ ተራራ እንዲሸሹና ወደ ትምህርት ቤት የሚመጡ ባሶች እንዲመለሱ አዘዋል። ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ጀርባ ባለው መወጣጫ ወደ ተራራው ሲወጡ፣ ከኋላቸው የነበረው ገበያ በደቂቃዎች ውስጥ በጎርፍ ሲወሰድ በዓይናቸው ተመልክተዋል። በተራራው ላይ ለሁለት ቀናት ተጠልለው የቆዩ ሲሆን፣ በኋላ በሄሊኮፕተር ተነስተው በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸው ተመልሰዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎችን ደብዛ ባጠፋው በዚህ አደጋ ትምህርት ቤቱ…
Read the full story at wasulife ↗