ሀገርን በከፍታ ለማስቀጠል የተማረ ትውልድ ያስፈልጋል።
ሀገርን በከፍታ ለማስቀጠል የተማረ ትውልድ ያስፈልጋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዞብል ክፍለ ጦር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ከትምህርት መስክ ተወካዮች ጋር ወቅታዊ የአካባቢው ሰላምን በተመለከተ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን እንዳሉት በወረዳው ሠራዊቱ እና የክልሉ የፀጥታ ኃይል በሠራዉ የተቀናጀ ስምሪት በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን…
Read the full story at amharamassmedia ↗