በታሪክ ከፍተኛ ሊሆን የሚችል «ሱፐር #ኤል_ኒኞ» እያንዣበበ ባለበት ወቅት #ኢትዮጵያ ተቃራኒ የሆኑ የድርቅ እና የጎርፍ አደጋዎች ተጋርጠውባታል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-12 10:54:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በታሪክ ከፍተኛ ሊሆን የሚችል «ሱፐር #ኤል_ኒኞ» እያንዣበበ ባለበት ወቅት #ኢትዮጵያ ተቃራኒ የሆኑ የድርቅ እና የጎርፍ አደጋዎች ተጋርጠውባታል‼️ በ2019 ዓ.ም በታሪክ ከፍተኛውን ደረጃ ሊይዝ የሚችል «ሱፐር ኤልኒኞ» (Super El Niño) የአየር ንብረት ክስተት እየዳበረ በመምጣቱ፣ ኢትዮጵያ ተቃራኒ የሆኑ የአየር ንብረት አደጋዎች ሊያጋጥሟት እንደሚችሉ፣ ከፊል የሀገሪቱ ክፍሎች ለከፋ ድርቅ ሲጋለጡ ደቡባዊ አካባቢዎች ደግሞ ከመደበኛው በላይ ለሆነ ዝናብ እና ለጎርፍ አደጋ መዘጋጀት እንዳለባቸው ዓለም አቀፉ የውሃ እና የንፅህና አጠባበቅ ድርጅት ዋተርኤይድ ባወጣው ትንታኔ አስታወቀ። ዋተርኤይድ የኤልኒኞ ተፅዕኖ በመላው ኢትዮጵያ ወጥ አለመሆኑን የገለፀ ሲሆን፣ የተለያዩ የሀገሪቱን ክፍሎች ለተለያዩ ከአየር ንብረት ጋር ለተያያዙ አደጋዎች ሊያጋልጥ የሚችል የምሥራቅ እና የምዕራብ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]