ግጭቱ አገረሸ‼
ግጭቱ አገረሸ‼ በኢራን እና አሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት አዲስ ምዕራፍ ያዘ‼ የአሜሪካ ጦር በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በሚገኘው ላርክ ደሴት ላይ በሚገኙ የኢራን ሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጽሟል። በጥቃቱ የኢራን አብዮታዊ ጋርድ (IRGC) 2 አባላት እና ነዋሪዎች መጎዳታቸው ተገልጿል። ይህንን ጥቃት ተከተሎ የኢራን አብዮታዊ ዘብ አጸፋዊ ምላሽ የሰጠ ሲሆን፣ በዮርዳኖስ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር አየር ጣቢያ ላይ የባሊስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ሰንዝሯል። ዮርዳኖስ የተወሰኑትን ሚሳኤሎች ማክሸፏን ብታስታውቅም፣ የጥቃቱን መጠን የሚያሳዩ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። በተጨማሪም ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ የነበረውን የአሜሪካ MQ-9 Reaper የተሰኘ የሰው አልባ ድሮን መትታ መጣሏን አስታውቃለች። በተፈጠረው ውጥረት ምክንያት በሳዑዲ አረቢያ (ጂዳ) የበረራ መቋረጦች…
Read the full story at wasulife ↗