ከኤርትራ የተሰማው ሰበር መረጃ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-12 19:43:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከኤርትራ የተሰማው ሰበር መረጃ‼️ ኤርትራ በእስራኤል እና በዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ ከባድ የስለላ መረብ ውስጥ መውደቋ ተገለፀ‼️ የኤርትራ ብቸኛ የቴሌኮም አቅራቢ የሆነው ኤሪቴል (EriTel) በሀገሪቱ ላይ የነበረውን ፍጹም የመረጃ የበላይነትና ቁጥጥር በመጣስ፣ የስታርሊንክ (Starlink) ሳተላይት ኢንተርኔት አጠቃላይ የአገሪቱን የመረጃ ፍሰት አንድ ሦስተኛ (1/3) ያህል መሸፈኑን ዓለም አቀፍ የመረጃ መከታተያ ተቋማት ይፋ አደረገ። በክላውድፍሌር ራዳር (Cloudflare Radar) መረጃ መሠረት፣ በቅርብ ቀናት በተለይ ከ November3-10/2026 በኤርትራ ከተመዘገቡ አጠቃላይ የኢንተርኔት እንቅስቃሴዎች መካከል ከ36 በመቶ በላይ የሚሆነው በሀገሪቱ በይፋ አገልግሎት እንዲሰጥ ባለተፈቀደለት በስታርሊንክ ሳተላይት በኩል የተከናወነ ነው። የቴክኖሎጂ እና የደህንነት ባለሙያዎች…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]