የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ በሙስና ወንጀል የሁለት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው
የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ በሙስና ወንጀል የሁለት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው በደቡብ ኮሪያ "የዓለም ሰላምና አንድነት የቤተሰብ ፌዴሬሽን" ወይም "ዩኒፊኬሽን ቸርች" ተብሎ የሚጠራው የሃይማኖት ተቋም መሪ፣ በቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ላይ በፈጸሙት የጉቦ ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው የሁለት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። የሴኡል ፍርድ ቤት የ83 ዓመቷን የቤተክርስቲያኑ መሪ ሀን ሀክ ጃን ጥፋተኛ ብሎ የፈረደባቸው፣ የቀድሞዋን ቀዳማዊት እመቤት ኪም ኪዮን ሂን በውድ ስጦታዎች በማማለልና የፖለቲካ ጥቅሞችን ለማግኘት በመሞከር ወንጀል ነው። መሪዋ በተለይም እንደ ዲዛይነር የእጅ ቦርሳዎች ያሉ የቅንጦት ዕቃዎችን በደላላ በኩል ለቀዳማዊት እመቤቷ አድርሰዋል የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። ሀን ሀክ ጃ የቀረበባቸውን ክስ ያስተባበሉ ሲሆን፣ ጠበቆቻቸውም ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ለማለት መዘጋጀታቸውን…
Read the full story at addis_news ↗