ኖቬምበር 13

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-12 20:59:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኖቬምበር 13 እ.ኤ.አ. በ1960 የፊዚክስ ሊቁ ሄንዝ ቮን ፎርስተር እና ባልደረቦቹ የዓለም ሕዝብ ቁጥር እድገት በወቅቱ በነበረው ከፍተኛ ፍጥነት ከቀጠለ ነገ አርብ ኖቬምበር 13, 2026 ምድር ሰውን መሸከም አቅቷት ወደ ፍጻሜዋ ትደርሳለች የሚል የሒሳብ ስሌት አውጥተው ነበር። ይሁን እንጂ ይህ ስሌታቸው " የሕዝብ ብዛትን ካልተቆጣጠርን ወደፊት ዓለም ችግር ላይ ትወድቃለች " የሚል ሳይንሳዊ ማስጠንቀቂያ ነበር። አጠቃላይ ስሌታቸው የተመሰረተው በወቅቱ በነበረው የሕዝብ ብዛት መረጃ ላይ ነበር። ከ1960ዎቹ በኋላ ግን የሰዎች የመዋለድ መጠን በእጅጉ በመቀነሱ እና የሕዝብ እድገት ቁጥሩ ከታሰበው አንጻር በመቀዛቀዙ ፣ የሳይንቲስቶቹ ስጋት ያልተሳካ ሆኗል ፤ ምድርም በሰላም ትቀጥላለች ፤ አርብ ኖቬምበር 13 እንደመደበኛ ቀን ሆና ትውላለች። በሌላ በኩል፣ ይህ " የዓለም ፍጻሜ " ጉዳይ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]