"የባህር በር ጥያቄ የትውልድ አጀንዳ በመሆኑ ጎረቤት ሀገራት ለድርድር ይቀመጡ" አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ
"የባህር በር ጥያቄ የትውልድ አጀንዳ በመሆኑ ጎረቤት ሀገራት ለድርድር ይቀመጡ" አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ 130 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ ከቀይ ባህር በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በመሬት ተከልላ መኖሯ ታሪካዊ ጠባሳና የትውልድ ጥያቄ መሆኑን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የባህር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ የህልውና መሰረት መሆኑን ያነሱት አቶ ኃይለማርያም፣ ጎረቤት ሀገራት ለጋራ ሰላምና ዕድገት ሲሉ ጉዳዩን በሰከነ መንገድ ተረድተው ለውይይትና ለድርድር እንዲቀመጡ ጥሪ አቅርበዋል። ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ የሚፈልጉ አካላት ፍላጎትም ሀገሪቱ የቀጣናው ሀያል ሆና እንዳትቀጥል ከማድረግ የሚመነጭ መሆኑን ተናግረዋል። አያይዘውም፣ ግብጽ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት ላይ "ከፍተኛ ጉዳት ይደርስብኛል" ስትል ያቀረበችው ስጋት መሬት ላይ ባለው…
Read the full story at wasulife ↗