ቴህራን የአሜሪካ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ በዮርዳኖስና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ የጦር ሰፈሮችን ማጥቃቷን ገለጸች

ZENA24NOWneutral2026-08-31 09:48:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቴህራን የአሜሪካ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ በዮርዳኖስና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚገኙ የጦር ሰፈሮችን ማጥቃቷን ገለጸች ኢራን አሜሪካ ወታደሮች በኢራን ላራክ ደሴት ላይ ሁለት የሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ከደበደቡ በኋላ በዮርዳኖስ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችን እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የአል ሚንሃድ የአየር ማረፊያ ላይ የሚገኙትን የአሜሪካ ወታደራዊ ኢላማዎች ማጥቃቷን ገልጻለች ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የመከላከያ ሚኒስቴር የአል-ሚንሃድ የአየር ኃይል ጣቢያን ኢላማ አድርጓል የሚለውን የኢራንን ክስ ውድቅ አደርጎል። የኢራን የመንግስት ብሮድካስት IRIB እንደዘገበው የአሜሪካ የላራክ ደሴት ላይ በፈፀመው ጥቃት በርካታ የኢራን ተዋጊዎችን እና ሲቪሎችን መግደሉን እና ማቁሰሉን የIRGC ባለስልጣናት ተናግረዋል። የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ቴህራን “ጦርነት እየፈለገች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]