ችግሮችን አልፎ ለፍጻሜ የበቃው የአስፋልት መንገድ
ችግሮችን አልፎ ለፍጻሜ የበቃው የአስፋልት መንገድ በሰሜን ጎጃም ዞን የጎንጅ ቆለላ (ኮሬ – አዲስ ዓለም) የ10 ነጥብ 74 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት 10 ነጥብ 59 ኪሎ ሜትር የሚኾነው መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈጻጸም 98 ነጥብ 82 በመቶ መድረሱም ተገልጿል። የመንገዱ ሥራ የካቲት/2012 ዓ.ም ነበር የተጀመረው። በሦሥት ዓመት ለማጠናቀቅም ታቅዶ ነበር።…
Read the full story at amharamassmedia ↗