ከተባበርን አፍሪካን መቀለብ እንችላለን።
ከተባበርን አፍሪካን መቀለብ እንችላለን። የማንኛውም ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ብሔራዊ ጥቅም ሊከበር ብሎም ሊጠበቅ የሚችለው በውስጣዊ አንድነት ላይ የተመሠረተ ጠንካራ መሠረት ሲኖር ነው። የውስጥ ሰላም እና አንድነት ሳይረጋገጥ የውጭ ተጽዕኖን መቋቋምም ኾነ ብሔራዊ ጥቅምን ማስከበር አይቻልም። ብሔራዊ ጥቅም የሚረጋገጠው በውስጣዊ ጥንካሬ፣ በኢኮኖሚ አቅም፣ በዲፕሎማሲያዊ ብስለት እና በጠንካራ የመከላከያ ኃይል አጠቃላይ ውህደት ነው። የታሪክ…
Read the full story at amharamassmedia ↗