ጀግኖች ለሀገር አንድነት የከፈሉትን መስዋዕትነት በመዘከር ለቀጣዩ ትውልድ ታሪክን ማሳተላለፍ ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-31 10:25:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀግኖች ለሀገር አንድነት የከፈሉትን መስዋዕትነት በመዘከር ለቀጣዩ ትውልድ ታሪክን ማሳተላለፍ ይገባል። የምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር “የጀግኖችን መስዋዕትነት እየዘከርን አደራቸውን ከግብ እናደርሳለን” በሚል መሪ ቃል አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በምስረታ በዓሉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን እንዳሉት ክፍለ ጦሩ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ባለው የትግል ጉዞው የሕዝብን እና የሀገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ አርዓያነት ያለው ታሪክ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]