ምስራቅ ወለጋ‼
ምስራቅ ወለጋ‼ «ለጊዜው ከታጣቂዎች ጥይት ብናመልጥም በርሃብ ልናልቅ ነው» የወለጋ ተፈናቃዮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ በተለይም «አሊ» በተባለ ጫካ ውስጥ ላለፉት 15 ቀናት ተጠልለው የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በከባድ የረሃብ አደጋ ውስጥ እንደሚገኙ ገልፀዋል። 📌 "ወደ ስፍራው የሚወስዱ መንገዶች በመዘጋታቸው እና የአቅራቢያ ገበያዎችና መንደሮች ከሰሞኑ በተፈፀመ ጥቃት በመቃጠላቸው ምክንያት በርካታ እናቶች፣ ሕፃናትና አዛውንቶች ያለ ምንም ሰብአዊ እርዳታ ወድቀናል" ብለዋል። 📌 "አስቸኳይ እርዳታ ካልቀረበ በሚቀጥሉት ቀናት የብዙ ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል ከፍተኛ ስጋት ተደቅኗል" በማለትም አስረድተዋል። 📌በሌላ በኩል በቄለም ወለጋ ዞን ሀዊ ገላ ወረዳ «መንደር 17» ዛሬ ማለዳ ከ11 ሰዓት ጀምሮ ታጣቂዎች መኖሪያ መንደሮች ላይ አዲስ…
Read the full story at wasulife ↗