“ታጣቂዎች በመጠለያነት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ለቀው ይውጡልን” የተማሪ ወላጆች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-31 10:56:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ታጣቂዎች በመጠለያነት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ለቀው ይውጡልን” የተማሪ ወላጆች ትምህርት ቤት የተስፋ መነሻ፣ የነገው ትውልድ ሳይንስ እና ጥበብ የሚቀሰምበት የዕውቀት መገብያ ስፍራ ነው። ኾኖም በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም አለመረጋጋት ምክንያት ታጥቀው ጫካ የገቡ ኀይሎች የሕጻናትን የመማሪያ ክፍሎች ለወታደራዊ መጠለያ እና ለጦር ካምፕነት በመጠቀማቸው የመማር ማስተማር ሂደቱ ተስተጓጉሎ ቆይቷል። በዚህም ምክንያት የነገው ሀገር ተረካቢ የኾኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ታዳጊዎች ከትምህርት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]