በሱዳን ሰብዓዊ ጥሰት ፈፅመዋል የተባሉ የአር ኤስ ኤፍ መሪዎች ከእስራኤል ባለሥልጣናት ተገናኙ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-31 10:56:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሱዳን ሰብዓዊ ጥሰት ፈፅመዋል የተባሉ የአር ኤስ ኤፍ መሪዎች ከእስራኤል ባለሥልጣናት ተገናኙ በሱዳን የርስበርስ ጦርነት ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) ከፍተኛ ባለሥልጣናት በግጭቱ ወቅት ወደ እስራኤል ምስጢራዊ ጉብኝቶችን ማድረጋቸውን «አፍሪካ ኢንቴሊጀንስ» ያወጣው የምርመራ ዘገባ አመላከተ። መገናኛ ብዙኃኑ እንደገለጸው ከሆነ ከፈጣን ድጋፍ ኃይሎች ጋር ትስስር ያላቸው ሁለት ልዑካን ቡድኖች በመጀመሪያ በግንቦት 2017 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ ደግሞ በየካቲት 2018 ዓ.ም ወደ ቴል አቪቭ ተጉዘዋል። ልዑካኑ ከእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መመሪያ ባለሥልጣናት እና ከስለላ አገልግሎት ተወካዮች ጋር መክረዋል ተብሏል። የመጀመሪያው ልዑክ የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች ሁለተኛ ሰው እና የድርጅቱ መሪ የሙሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ወንድም የሆኑትን አብዱል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]