#አስተያየት | መንግስት በቅርቡ ያደረገው የኢኮኖሚ እድገት ክለሳ እና ከቁጥሮቹ ጀርባ የተደበቁት መጪዎቹ መሠረታዊ የምጣኔ ጫናዎች
#አስተያየት | መንግስት በቅርቡ ያደረገው የኢኮኖሚ እድገት ክለሳ እና ከቁጥሮቹ ጀርባ የተደበቁት መጪዎቹ መሠረታዊ የምጣኔ ጫናዎች በዳግማዊ ተገኝ ለመሠረት ሚድያ "ማኅበረሰቡ ከመብላት ይልቅ እያጠራቀመ ነው የሚል የተዛባ ድምዳሜ ላይ መደረሱ መንግሥት በመሰረታዊ ሸቀጦች ማለትም በነዳጅ፣ በማዳበሪያ፣ በመብራትና በውኃ ላይ የሚያደርጋቸውን ድጎማዎች ያለምንም ርኅራኄ እንዲያነሳ መንገድ ይከፍታል" https://www.meseretmedia.org/p/196
Read the full story at meseretmedia ↗