የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ መስከረም 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል በሁለቱ ወንድማማች ሀገራት መካከል ያለውን ወዳጅነትና … The post የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗