የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ መስከረም 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ኢትዮጵያን ለመምራት በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየምዎ በታንዛኒያ ሕዝብ እና መንግሥት ስም እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ድጋሚ … The post የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗