ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች፡-

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-08 16:18:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች፡- 👉 ኦሮሞ ውስጥ የተፈጠሩ አብዛኛው አደረጃጀቶች የሚከተሉት ሶሻሊዝም ነበር፤ ሶሻሊዝም ደግሞ ዓለም አቀፋዊ አስተሳሰብ እንጂ በአንድ አካባቢና ሀገር ብቻ የሚወሰን አይደለም። 👉 ዓለም አቀፋዊ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች የሚያነሱት ጥያቄ በብሔር ተለይቶ አይታይም፤ ጭቆናው ሁሉንም ያካተተ ነበር። 👉 የኦሮሞ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ትልቅ ዋጋ ከፍሏል፤ ብዙ ህይወት ተሰውቷል፤ በዚ ሁኔታ ነው ሀገር የገነባነው። 👉 አንዳንድ ሰዎች በጥቅሉ የተነሱበት ዓላማ ይላሉ እንጂ ዓላማው ምን ነበር፤ የትኛው ስርዓት ነው፣ የትኛው ስርዓት አይደለም የሚለውን መመርመር ይቸግራቸዋል። 👉 መጫና ቱለማ ካነሷቸው ጥያቄዎች አንዱ ኦሮሞ መማር አለበት የሚል ነው። 👉 ኦሮሞ በምን ቋንቋ ነው የሚማረው የሚለውን ጥያቄ ታደሰ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]