የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት መሠረት የሀገር መከላከያ ሠራዊት
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን የተልዕኮ ቁርጠኝነትን የወታደራዊ ጽናትንና ለሀገር ሉዓላዊነት የመቆም የማይናወጥ አቋምን የሚያንጸባርቅ የጀግንነት መርህ ነው ለሠራዊታችን ኢትዮጵያ የተልዕኮው መነሻ የቁርጠኝነቱ መዳረሻና የመስዋዕትነቱ ትርጉም ናት ሠራዊታችን በታሪኩ የተሸከመው የሀገር አደራ በቃል … The post የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት መሠረት የሀገር መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗